18 ሜይ 2024
ዓመታዊ የማኅበራት አመራሮች ጉባዔ ለሰኔ 2016 ዓ.ም. ተይዟል
ሁሉም የማኅበራትና የዩኒየን አመራሮች ሰኔ 8 ቀን 2016 ዓ.ም. በፍኖተ ሰላም ወደሚካሄደው ዓመታዊ ጉባዔ እንዲገኙ ተጋብዘዋል።
ጽሕፈት ቤቱ ሁሉንም የማኅበራትና የዩኒየን አመራሮች ወደ ዓመታዊ ጉባዔው እንዲገኙ ይጋብዛል፤ ዝርዝር አጀንዳ በቅርቡ ይፋ ይሆናል።

Cooperatives Office
በመጫን ላይ/Loading
18 ሜይ 2024
ሁሉም የማኅበራትና የዩኒየን አመራሮች ሰኔ 8 ቀን 2016 ዓ.ም. በፍኖተ ሰላም ወደሚካሄደው ዓመታዊ ጉባዔ እንዲገኙ ተጋብዘዋል።
ጽሕፈት ቤቱ ሁሉንም የማኅበራትና የዩኒየን አመራሮች ወደ ዓመታዊ ጉባዔው እንዲገኙ ይጋብዛል፤ ዝርዝር አጀንዳ በቅርቡ ይፋ ይሆናል።
የምዕራብ ጎጃም ዞን ህብረት ስራ ማህበራት ማስፋፊያ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በአጠቃላይ እቅድ አፈጻጸም በቁልፍ ውጤት አመላካቾች ከሁሉም ከአቻ ዞኖች ጋር ተወዳድር 3ኛ ደረጃ በመያዝ የምስክር ወረቀት እና የገንዘብ ሽልማት አግኝቷል።
DAP እና ዩሪያ ማዳበሪያ ለ45 ማኅበራት ተከፋፍሏል። ጽሕፈት ቤቱ ከግብርና ጽሕፈት ቤት ጋር በመተባበር ማዳበሪያ በወቅቱ ለአርሶ አደሩ እንዲደርስ አስተባብሯል።
በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ 180 ማኅበራት የ2018 ዓ.ም. የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የሂሳብና ንብረት ኦዲት በኬታ ተጠናቀቀ